በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ በዳንጋራ ሳላጣ ማዘጋጃ የማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ የአረካ እና ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ቅርንጫፍ በዛሬ ዕለት የሥራ ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።

መጋቢት 11/2016 ዓ.ም በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ በዳንጋራ ሳላጣ ማዘጋጃ የማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ የአረካ እና ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ቅርንጫፍ በዛሬ ዕለት የሥራ ንቅናቄ መድረክ አካሂደዋል። ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም የህዝቡን ፍላጎት በማሟላት የኢኮኖሚና የሀብት ጥንካሬ እንድኖር ለማድረግና የገንዘብና የሀብት አቅም ከፍ ለማድረግ ታልሞ የተቋቋመ ተቋም እንደሆነ ተገልፆዋል። ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም የሚሰጣቸው አገልግሎቶች የግል

በቦሎሶ ሶሬ ወረዳ በዳንጋራ ሳላጣ ማዘጋጃ የማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ የአረካ እና ቦሎሶ ሶሬ ወረዳ ቅርንጫፍ በዛሬ ዕለት የሥራ ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። Read More »

ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በጉኑኖ ሐሙስ ቅርንጫፍ ሥራ ጀመረ።

ወላይታ ሶዶ ሚያዝያ 16/2016 ዓ.ም በወላይታ ዞን ጉኑኖ ሐሙስ ቅርንጫፍ ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ የሥራ ማስጀመሪያ መድረክ አካሄድ። የፋይናንስ ተቋሙ ከብሔራዊ ባንክ ሙሉ የሥራ ፈቃድ አግኝቶ አስፈላጊውን ስራ እየሰራ መቆየቱን ተገልጿል። የህዝቡን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ለማረጋገጥ የጥንት የወላይታ ህዝብ መገበያያ ገንዘብ በሆነው “ማርጯ” በመሰየም ማርጯ አነሰተኛ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋምን በመመስረት ሙሉ ስራውን ጨርሶ ወደ ተግባር

ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በጉኑኖ ሐሙስ ቅርንጫፍ ሥራ ጀመረ። Read More »