News

ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በጉኑኖ ሐሙስ ቅርንጫፍ ሥራ ጀመረ።

ወላይታ ሶዶ ሚያዝያ 16/2016 ዓ.ም በወላይታ ዞን ጉኑኖ ሐሙስ ቅርንጫፍ ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም አ.ማ የሥራ ማስጀመሪያ መድረክ አካሄድ። የፋይናንስ ተቋሙ ከብሔራዊ ባንክ ሙሉ የሥራ ፈቃድ አግኝቶ አስፈላጊውን ስራ እየሰራ መቆየቱን ተገልጿል። የህዝቡን ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታ ለማረጋገጥ የጥንት የወላይታ ህዝብ መገበያያ ገንዘብ በሆነው “ማርጯ” በመሰየም ማርጯ አነሰተኛ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋምን በመመስረት ሙሉ ስራውን ጨርሶ ወደ ተግባር […]

ማርጯ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋም በጉኑኖ ሐሙስ ቅርንጫፍ ሥራ ጀመረ። Read More »