በጉባኤው የአክሲዮን ማህበሩ ዓመታዊ የስራ ክንዉንና ኦዲት ሪፖርት እንዲሁም ሌሎችም አጀንዳዎች ለአባላቱ ቀርበዉ ተወያይተዉ አጽድቀዋል።